114. الناس

ድምፅ አቅራቢ (Qari)
የአጫዋች ሁነታ (Play Mode)
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ
1

قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ

በል፡- በሰዎች ጌታ እጠበቃለሁ።

2

مَلِكِ النَّاسِ

የሰዎች ንጉሥ በሆነው።

3

إِلَـٰهِ النَّاسِ

የሰዎች አምላክ በሆነው።

4

مِن شَرِّ الْوَسْوَاسِ الْخَنَّاسِ

ከድብቁ ጎትጓች ክፋት።

5

الَّذِي يُوَسْوِسُ فِي صُدُورِ النَّاسِ

ከዚያ በሰዎች ልቦች ውስጥ የሚጎተጉት ከሆነው።

6

مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ

ከጂኒዎችም ከሰዎችም (ከሆነው ጎትጓች እጠበቃለሁ በል)።